የእንስሳት ሃብት ልማት ምርትና ምርታማነት እያደ...

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

የእንስሳት ሃብት ልማት ምርትና ምርታማነት እያደገ ይገኛል፡፡

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም አ/አ/ከ/ግ/ል/ኮ



በ2018 በጀት ዓመት 173,046 አዲስ የቤተሰብ ፍጆታ በከተማ ግብርና ተሳታፊና ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዶ 291,052 />100%/ ተሳታፊ በማድረግ ወደ ስራ ማስገባት ተችሏል፡፡
ከዚህ ውስጥ በእንስሳት ሃብት ልማት 93,450 ታቅዶ 137,412 />100%/ የከተማዋን ነዋሪዎች ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን ከሪፖርቱ መረዳት ይቻላል፡፡

በበጀት ዓመቱ በከተማ ግብርና ለ28,685 የሥራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ 34,094 />100%/ የስራ እድል መፍጠር የተቻለ ሲሆን ከዚህ ውስጥ በእንስሳት ሃብት ልማት 20,685 ታቅዶ ለ26,649 /100/>100%/ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር ተችሏል፡፡

1,031,295 ነባር የከተማ ግብርና ተጠቃሚዎችን ለማስቀጠል ታቅዶ 958,391 /92.93%/ ተሳታፊ ማስቀጠል የተቻለ ሲሆን 334,026 በእንስሳት ሃብት ልማት ዘርፍ ተሰማሩ ናቸው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡-
 YouTube ➲ https://bit.ly/4hnxoMs
 Telegram ➲ https://bit.ly/4h2cPVT
 Facebook ➲ https://bit.ly/4gjsu1M
 Tiktok ➲ https://bit.ly/4gdXK2o


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments