በ2018 በጀት ዓመት በእፅዋት ሃብት ልማት አዲ...

image description
- In የከተማ ግብርና ልማት ዘርፍ    0

በ2018 በጀት ዓመት በእፅዋት ሃብት ልማት አዲስ ወደ ዘርፉ ሚገቡ 79,596 ታቅዶ 153,640 />100%/ ማስቀጠል ተችሏል፡፡

በ2018 በጀት ዓመት በእፅዋት ሃብት ልማት አዲስ ወደ ዘርፉ ሚገቡ 79,596 ታቅዶ 153,640 />100%/ ማስቀጠል ተችሏል፡፡

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም አ/አ/ከ/ግ/ል/ኮ

በሌላ በኩል በእጽዋት ሃብት ልማት ለ7,445 ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር ተችሏል፡፡ እንዲሁም 624,365 ነባር ተጠቃሚዎችንም በዘርፉ ላይ ማስቀጠል ተችሏል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡-
 YouTube ➲ https://bit.ly/4hnxoMs
 Telegram ➲ https://bit.ly/4h2cPVT
 Facebook ➲ https://bit.ly/4gjsu1M
 Tiktok ➲ https://bit.ly/4gdXK2o


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments