ተቋማት ከተማ ግብርና ምርት ማዕከል እየሆኑ ይገኛል፡፡
ተቋማት ከተማ ግብርና ምርት ማዕከል እየሆኑ ይገኛል፡፡
አዲስ አበባ፤ ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም አ/አ/ከ/ግ/ል/ኮ
የከተማ ግብርና ልማት ስራን በመንግስትና መንግስታዊ ባልሆኑ ነባር 2,776 ተቋማት ላይ ተግባራዊ በማድረግ ማስቀጠል ተችሏል፡፡
759 ት/ቤቶች (በመንግስት 395 በግል 364)፣ 149 ጤና ተቋማት (በመንግስት 108 እና በግል 41)፣ 28 የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች፣ 626 የመንግስት መ/ቤቶች፣ 271 የሃይማኖት ተቋማት፣ 135 የፌዴራል ተቋማት፣ 24 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣ 376 የግል ድርጅቶች፣ 116 መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እና 189 ዕድሮችን በዘርፉ ማስቀጠል ተችሏል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡-
YouTube ➲ https://bit.ly/4hnxoMs
Telegram ➲ https://bit.ly/4h2cPVT
Facebook ➲ https://bit.ly/4gjsu1M
Tiktok ➲ https://bit.ly/4gdXK2o
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments