ተግተን ሰርተን አትርፈናል።

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

ተግተን ሰርተን አትርፈናል።

ሰው ተኮር በሆነው ሥራችን ቆጥረን ተቀብለን ቆጥረን መልሰናል። የ2018 በጀት ዓመት ምዘና በድል አጠናቀን የ2019 በጀት ዓመትን በልዮ ሁኔታ ለመቀበል ዝግጅታችንን አጠናቀናል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments