ሚዲያ የትኛውንም ሥራ በስኬት ለማጠናቀቅ የማይተ...

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

ሚዲያ የትኛውንም ሥራ በስኬት ለማጠናቀቅ የማይተካ ጉልበት አለው፡፡

ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም አ/አ/ከ/ግ/ል/ኮ


የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን መንግስታዊ እና መንግስታዊ ካልሆኑ የሚዲያ ተቋማት ጋር የ2018 በጀት ዓመት ቅንጅታዊ ሥራዎች አፈፃፀም ግምገማ አካሂዷል፡፡

በግምገማውም ተሳታፊ ነበሩ የግልና የመንግስት ሚዲያ ተቋማት እንዲሁም ሲቪክ ማህበራት ተወካዮች ኮሚሽኑ ሁሉን አሳታፊ በመሆኑ ልምድ ሚወሰድበት መሆኑን ገልፀዋል፡፡

የሰርተፊኬሽን፣ኢንስፔክሽን፣ ኳራንቲንና ሬጉላቶሪ ዘርፍ ም/ኮሚሽነር ፀጋ ለማ (ዶ/ር) በ2018 በጀት ዓመት የነበረው የሚዲያ ቅንጅት የተሻለ እንደነበረ እና በ2019 በጀት ዓመት ስትራቴጂካል ታቅዶ መመራት እንደሚገባው ትምህርት የተወሰደበት መሆኑን ተናግረዋል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments