
ከተማ ግብርና ዘርፈ ብዙ ሚና
አዲስ አበባ፤ ጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም
የብልጽግና ፓርቲ 2ኛው መደበኛ ጎባኤን አስመልክቶ ከፍተኛ የፌደራልና የክልል አመራሮችና የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም ከመላው ሀገሪቱ የተውጣጡ የፓርቲው አባላት በለሚ እንጀራ ማዕከል ተገኝተው ጉብኝት አድርገዋል።
ኮሚሽኑም በወ/ሮ ሎኮ ዳለቻ (የአርሶ አደር ማቋቋምና ሬጉላቶሪ ም/ኮሚሽነር) አማካኝነት ማዕከሉን ሙሉ ቀን የተለያዮ ቡድኖችን አስጎብኝቷል።
እንግዶቹን በተደራጀ መንገድ በየዙሩ በመቀበል ከግብር ምርት በተገኙ ምርቶች በበቂ ሁኔታ በማስተናገድ መሸኘት ተችሏል።
በጉብኝቱ ተሳታፊ የሆኑ አካላትም እጅግ መልካም ነገር በማዕከሉ የተመለከቱ መሆኑን በየዙሩ አንስተዋል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments