ከጓሮ እስከ ገበያ፤ የለውጡ አዲስ ምዕራፍ!፡፡
አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 2 ቀን 2018 ዓ.ም አ/አ/ከ/ግ/ል/ኮ
ቀደም ሲል «በከተማችን አዲስ አበባ አይመረቱም፤ ከሩቅ አካባቢዎች ብቻ መምጣት አለባቸው» ተብሎ ይታሰብ የነበረው የማይታሰብ እውን መሆን ችለዋል!፡፡
ዛሬ ላይ በዘመናዊ የግብርና ቴክኖሎጂ የታገዘው የከተማ ግብርና በጓሯችን እንስሳትና እጽዋትን አልምተን እንድንጠቀም ሰፊ ዕድል ፈጥሮልናል፡፡ በጓሯችን ጣፋጭና ትኩስ ፍራፍሬዎችን እንድናለማ አስችሎናል። አንዳንዶቹ የግብርና ልማቶች ከመመረት አልፈው በቀጥታ ለገበያ ፍጆታ እየቀረቡ ይገኛሉ።
ከጓሮ እስከ ገበያ፤ የለውጡ አዲስ ምዕራፍ! ከተማችን አዲስ አበባ አረንጓዴና ፍሬያማ መሆን እንደምትችል በተግባር የታየበት ታሪካዊ እጅግ ውብ ምዕራፍ ነው።
አዲስ አበባ እያመረተች ያለችው የግብርና ምርት ለጤናማ ኑሮ፣ ከሩቅ መንገድ ሳይጓዙ፣ ትኩስነታቸውን ሳይለቁ፣ በቀጥታ ከእናት ምድር ወደ ማዕድ ሆኗል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡-
YouTube ➲ https://bit.ly/4hnxoMs
Telegram ➲ https://bit.ly/4h2cPVT
Facebook ➲ https://bit.ly/4gjsu1M
Tiktok ➲ https://bit.ly/4gdXK2o
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments