ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 በተስፋ ብርሃን የም...

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 በተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ለ500 ሰው ማዕድ ማጋራት

ኮሚሽኑ ዛሬ አዲስ ዓመትን በማስመልከት በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 በተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ለ500 ሰው ማዕድ የማጋራት ሥራ አካሂዷል።

በመድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት በአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን የሬጉላቶሪ ዘርፍ ም/ኮሚሽነር ፀጋ ለማ (ዶ/ር) አዲሱ ዓመት የፍቅር፣ የሰላም፣ የደስታ፣  የበለጠ የምንደጋገፍበትና ሰርተን የምንበለፅግበት የስኬት ዓመት እንዲሆን ተመኝተዋል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments