
የሌማት ትሩፋት ቃል በተግባር
አዲስ አበባ፤ ጥር 23 ቀን 2017 ዓ.ም
የሌማት ትሩፋት ሥራዎች እጅግ በከፍተኛ ሁኔታ በውጤታማነት ተቀጣጥሎ እየተሰሩ ይገኛል፡፡
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የጓሮ አትክልት የንቅናቄ ሳምንት ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት በርካታ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛል። የክፍለ ከተማው የኮሙዩኒኬሽን ፎካል ፐርሰን ያጋራንን ፎቶዎች ለተሞክሮ አቅርበናቸዋል፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments