የተሻሻለ የእንስሳት ዝርያና ጥራት ያለው የመኖ አቅርቦት ለተሻለ ውጤት!
አዲስ አበባ፤ መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም (አ/አ/ከ/ግ/ል/ኮ)
የእንስሳት ምርትና ምርታማነትን በተለይም የወተት እና የሥጋ አቅርቦትን ከፍ ለማድረግ በተሻሻሉ የዝርያ እና ጥራት ያለው የመኖ አቅርቦት ላይ ሰፊ ሥራ እየተከናወነ ይገኛል።
ምርትና ምርታማነቱን በይበልጥ ለማሳደግ ከሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት መካከል የዝርያ ማሻሻል፣ ጥራት ያለው የመኖ አቅርቦት እና የጤና ጥበቃ ወሳኝ ጉዳዮች መሆናቸውን የእንስሳት እርባታና መኖ ልማት ቡድን መሪ አቶ ዘላለም ታምራት ገልጸዋል፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments