የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን የ2...

image description
- In የእንስሳት ልማት ልህቀት ማዕከል    0

የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ እያደረገ ይገኛል።

አዲስ አበባ፤ ጥር 24 ቀን 2017 ዓ.ም

ኮሚሽኑ ከማዕከል እስከ ወረዳ ካሉ የዘርፋ አመራሮች፣ የተጠሪ ተቋማት ኃላፊዎች፣ ከማዕከል ዳይሬክቶሬቶች እና ቡድን መሪዎች፣ ከክፍለ ከተማ ቡድን መሪዎች ጋር በመሆን የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው 6 ወራት ሥራ አፈፃፀምን እየገመገመ ይገኛል።

የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር አቶ ባዮ ሽጉጤ የሥራ አፈፃፀሙ ግምገማ ተሳታፊዎችን እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት ለቀጣይ 6 ወራት ዕቅድ ትግበራ ዝግጁ ለመሆን አሁን ያለንበትን ነባራዊ ሁኔታ በጥንቃቄ መመልከትና ገምግሞ ባለቤት መስጠት አስፈላጊ በመሆኑ ተሳታፊዎች በንቃት እንዲሳተፋ አቅጣጫ ሰጥተዋል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments