የከተማ ግብርናን ማስፋፋት

image description
- In የከተማ ግብርና ልማት ዘርፍ    0

የከተማ ግብርናን ማስፋፋት

አዲስ አበባ፤ መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም (አ/አ/ከ/ግ/ል/ኮ)



የከተማ ግብርናን ማስፋፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥና እና ጤናማ አመጋገብን ባህል ለማድረግ፣ትኩስ እና ጥራት ያላቸው ምግቦች በየቀኑ ለማግኘት፣ የገንዘብ ቁጠባና ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት፣ የአየር ንብረት ለማስተካከል እና ማህበራዊ ትስስር ለማጠናከር ይረዳል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments