“ሠንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን”!
አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 02 ቀን 2019 ዓ.ም (አ/አ/ከ/ግ/ል/ኮ)
የ2019 የሰንድቅ ዓላማ ቀን “ሠንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባት እና ለአንድነታችን"
በሚል መሪ ቃል በአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ተከበረ፡፡
የኮሚሽኑ አጠቃላይ አመራሮች እና ሰራተኞች በተገኙበት የሰንድቅ ዓላማ ቀን የተከበረ ሲሆን፤ የኮሚሽኑ ም/ኮሚሽነር አቶ መሐመድ ልጋኒ 19ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን “ሠንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን” በሚል መሪ ቃል ሲከበር ብሔራዊ አንድነት ለኢትዮጵያ የብልጽግና ጉዞ መሠረት መሆኑን እያሰብን ነው ብለዋል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments