አነስተኛ ቤታ የሚሰሩ የአትክልት ዓይነቶች

image description
- In የከተማ ግብርና ልማት ዘርፍ    0

አነስተኛ ቤታ የሚሰሩ የአትክልት ዓይነቶች

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 9 ቀን 2019 ዓ.ም (አ/አ/ከ/ግ/ል/ኮ)
 

በጠባብ ቦታ ወይም በአነስተኛ የቤት ውስጥ/የጓሮ ስፍራ እና እቃ ላይ በቀላሉ ማልማት የሚችሏቸው የተመረጡ የአትክልት ዓይነቶች እና የመትከያ መንገዶች፡- የቅጠላቅጠል አትክልቶች (ሰላጣ፣ ቆስጣ፣ ሰናፍጭ፣ ካሌ/ጎመን)፣ቃሪያ እና በርበሬ፣ቲማቲም፣ሮዝመሪ፣(የቅመም ተክሎች)፣ቀይ ስር እና ካሮትእንጉዳይ (Mushroom)የመሳሰሉት ይጠቀሳሉ፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments