«የምግብ አቢዮት»
አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓ.ም (አ/አ/ከ/ግ/ል/ኮ)
«የምግብ አቢዮት» (Food Revolution ወይም የተመጣጠነ ምግብ አጠቃቀም አብዮት) በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ውስጥ ጤናማ፣ ተፈጥሯዊ እና የተመጣጠነ ምግብን መምረጥ፣ ማዘጋጀት እንዲሁም መጠቀም ላይ ትኩረት የሚያደርግ እንቅስቃሴ ነው። ይህ አሰራር በጤናችን፣ በአዕምሮአችን እና በዕለት ተዕለት አፈፃፀማችን ላይ በርካታ ጥቅም አለው፡፡
ስለሆነም ትኩስ አትክልት፣ ፍራፍሬ እና ተፈጥሯዊ ምግቦች በውስጣቸው ባሉት ቪታሚኖች እና ማዕድናት አማካኝነት ከበሽታዎች እራሳችን እንድንከላከል ይረዱናል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments