
በየደረጃው ዕቅድና ሪፖርትን አናቦ መስራት ተገቢ ነው።
አዲስ አበባ፤ ጥር 24 ቀን 2017 ዓ.ም
ኮሚሽኑ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው 6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ሪፖርት ቀርቦ ውይይት እየተደረገ ይገኛል።
ዋና ኮሚሽነር አቶ ባዮ ሽጉጤ፣ የአርሶ አደር ማቋቋምና ልማት እና ሬጉላቶሪ ዘርፍ ም/ኮሚሽነር ወ/ሮ ሎኮ ዳለቻ እና የከተማ ግብርና ዘርፍ ም/ኮሚሽነር አቶ ፋሩቅ ጀማል መድረኩን እየመሩ ይገኛል።
ዋና ኮሚሽነር አቶ ባዮ ሽጉጤ ሥራው መሬት ላይ ከታች የሚገኙ በመሆኑ የወረዳ ጽ/ቤት ኃላፊዎች በንቃት መሳተፍ እንደሚገባቸው አቅጣጫ ሰጥተዋል።
በቀረበው ሪፖርት ላይም ተሳታፊዎች የጋራ ውይይት እያደረጉ ይገኛል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments