5 ዓመት ሁለተኛ ዙር የሌማት ትሩፋት ሥራ በሁሉ...

image description
- In የከተማ ግብርና ልማት ዘርፍ    0

5 ዓመት ሁለተኛ ዙር የሌማት ትሩፋት ሥራ በሁሉም ክፍለ ከተማና ወረዳዎች ላይ ተግባራዊ እየተደረገ ይገኛል፡፡

5 ዓመት ሁለተኛ ዙር የሌማት ትሩፋት ሥራ በሁሉም ክፍለ ከተማና ወረዳዎች ላይ ተግባራዊ እየተደረገ ይገኛል፡፡


5 ዓመት ሁለተኛ ዙር የሌማት ትሩፋት ሥራን ቂርቆስ ውጤታማ በሆነ መልኩ ተግባራዊ እያደረገ ይገኛል፡፡


እንቁላል በሁሉም ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን በማድረግ “ከሸማችነት ወደ አምራችነት” በሚል መርህ የተጀመረው የከተማ ግብርና ሥራ በርካታ

የከተማዋን ነዋሪዎች ተጠቃሚ ከማድረግ ባለፈ የገበያ ማረጋጋት ላይ የማይተካ ሚና እየተጫወተ ይገኛል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments