የፍራፍሬ ችግኞችን በመንከባከብ ከመትከል ባለፈ ውጤታማ ማድረግ
አዲስ አበባ፤ጥቅምት 22 ቀን 2019 ዓ.ም አ/አ/ከ/ግ/ል/ኮ
አዲስ አበባ — የተተከሉ የፍራፍሬ ችግኞችን በአግባቡ ተንከባክቦ ለውጤት ማብቃት ዜጎች በራሳቸው አቅም የተመጣጠነ ምግብ እንዲያገኙ በማድረግ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚደሰገው ጥረት ማገዝ ነው።
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሰፊው እየተተገበረ የሚገኘው የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር አሁን ላይ ከተከላ ባለፈ የባለቤትነት ስሜት በማሳደግና ተገቢውን ክትትል በማድረግ ላይ ትኩረት አድርጓል።
የተተከሉ የፍራፍሬ ችግኞች በአግባቡ ሲኮተኮቱ፣ የተፈጥሮ አፈር ማዳበሪያ ሲያገኙ፣ ውሃ ሲጠጡና ከእንስሳት ንክኪ ሲጠበቁ ፈጣንና ጥራቱን የጠበቀ ምርት መስጠት እንደሚጀምሩ ተመላክቷል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments