የአርሶአደሮችን የጠራ መረጃ መሰነድ ሀላፊነት አለብን።
አዲስ አበባ፤መጋቢት 9 ቀን 2017ዓ.ም
የአርሶአደሮችን የመብት ፈጠራ ስራ የደረሰበት ደረጃ ተገመገመ።
አርሶአደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ለአርሶአደሩ የመቆም ኃላፊነት አለብን( ዋና ኮሚሽነር ባዩ ሽጉጤ )።አያይዘውም መሬት ብዙ የጥቅም ግጭት የሚነሳበት ቦታ በመሆኑ ትኩረት ሰጥተን የአርሶ አደሩን መብት እንዲፈጠርለት ማድረግ አለብን ብለዋል።
የአርሶአደር ማቋቋም ሬጉላቶሪ ዘርፍ ሎኮ ዳለቻ የአርሶ አደሩ ጥያቄ መሠሪያው በሚፈቅደው መሰሰት መስተናገድ አለበት ካሉ በኋላ መረጃ አደረጃጀት ላይ ያሉት ክፍተቶች ጊዜ ሳይወስዱ መሞላት አለባቸው ብለዋል።
በመጨረሻም መረጃን በማጥራት ሂደት አልፎአልፍ ግልፅነት የጎደላቸው መረጃዎች በመኖራቸው ስራችን ላይ ጫና እየፈጠረብን ነው ብለዋል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments