
አርሶ አደሮች ከከተማዋ ልማት ጋር አብረው እንዲለሙ እየተሰራ ይገኛል።
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 10 ቀን 2017 ዓ.ም
የአርሶ አደር መብት ፈጠራ በመሬት ልኬት ስራ በየደረጃው የተደረጃ መረጃ ትክክለኛነቱ በየደረጃው በሚመለከታቸው አካላት ተረጋግጦ ለመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ተልኮ የይዞታ ማረጋገጫ ለመስጠት በፍጥነት እየተሰራ ይገኛል።
ለማሳያ ቦሌ ክፍለ ከተማ ኮሚቴዎች እና የሚመለከታቸው ጽ/ቤት ኃላፊዎች የፈረሙበት ስኬች ተሰርቶለት የተጠናቀቀ በgoogle form የተሟላና የተጣራ መረጃ አጠናቀው የማስረከብ ሥራ እያደረጉ መሆኑ ተጠቁሟል።
በሌሎች ክፍለ ከተሞች ላይም ሥራው በጊዜ የለኝም መንፈስ እየተሰራ ለመሆኑ በየደረጃው እየተካሄደ ዬለው ግምገማ ያስረዴል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments