የጓሮ አትክልት ልማት  በርካቶች ባህል እንዲያረ...

image description
- In የከተማ ግብርና ልማት ዘርፍ    0

የጓሮ አትክልት ልማት  በርካቶች ባህል እንዲያረጉት ይመከራል

አዲስ አበባ፤መጋቢት ቀን  11/2017 ዓ.ም

የተለያዩ የከተማ ግብርና ዘርፍ ያቀፈዉ "የሌማት ትሩፋት" ከጀመረ ወዲህ ብዙዎች ምግባቸዉን ከደጃቸዉ እንዲመገቡ በርካታ ስራዎች ተሰርተዋል፡፡ በመሆኑም የሌማት ትሩፋት ስራን ከዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ጋር አካቶ የሚሠራዉ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 አስተዳደርም እንዲሁ ጽንሰ ሀሳቡ ከተጀመረ አንስቶ ተግባሩ ሳይቋረጥ በርካቶች ተጠቃሚ መሆን እንዲችሉ በመስራት ላይ ይገኛል። 

 በ2017 በጀት ዓመት የከተማ ግብርና የንቅናቄ ተግባራትን በማጠናከር በእንስሳትም ሆነ በአትክልት የነዋሪውን ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ከምግብ ዋስትና ባለፈ የገቢ ምንጭ በማድረግ ሁሉም ማህበረሰብ ተጠቃሚ እንዲሆን  መሰራት አለበት ተብሏል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments