የሰንበት ገበያ ዋጋን በማረጋጋት ከፍተኛ ሚና እ...

image description
- In የከተማ ግብርና ልማት ዘርፍ    0

የሰንበት ገበያ ዋጋን በማረጋጋት ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ይገኛል፡፡

አዲስ አበባ፤ መጋቢት 13 ቀን 2017 ዓ.ም


በየሳምንቱ ቅዳሜና እሑድ የከተማ ግብርና ምርት ውጤቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ለሸማቹ ማህበረሰብ መቅረቡ ከፍተኛ የሆነ የዋጋ ማረጋጋት ሚና አለው፡፡
የሰንበት ገበያ የዋጋ ግሽበትን መቀነስ፣ አምራችና ሸማቹን በቀጥታ ማገናኘት፣ ሕገ-ወጥ ግብይትን ማስቀረት፣ የንግድ አሻጥርን ማስወገድ እና ሸማቹን ተጠቃሚ ማድረግ ላይ ትኩረት ያደረገ ተልዕኮ አለው፡፡
ሸማቹ ማህበረሰብም የተፈጠረለትን ምቹ ሁኔታ በመጠቀም በአቅራቢያው በሚገኙ የቅዳሜና እሑድ ገበያ ቦታዎች በመሄድ በተመጣጣኝ ዋጋ እየሸመተ ይገኛል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments