ከተማ ውስጥ ግብርና አይቻልም የሚለው እሳቤ ዛሬ...

image description
- In አርሶ አደር ልማትና መልሶ ማቋቋም ዘርፍ    0

ከተማ ውስጥ ግብርና አይቻልም የሚለው እሳቤ ዛሬ ተቀይሯል።

ከዲስ አበባ፤ መጋቢት 20 ቀን 2017 ዓ.ም


የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ አባላት በተከበሩ አቶ ተስፋዬ ባንጎ ቡድን መሪነት እየተመሩ በአዲስ አበባ ከተማ ተገኝተው በከተማ ግብርና የተሰሩ ሥራዎችን በቢሮና በመስክ ምልከታ እያደረጉ ይገኛሉ።


የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን አመራሮች፣ ዳይሬክቶሬቶችና ቡድን መሪዎችም የተሰሩ ሥራዎችን በጋራ እያሳዮ ይገኛሉ።
የተቋሙን አጠቃላይ እንቅስቃሴ በተመለከተ የአርሶ አደር ማቋቋምና ሬጉላቶሪ ዘርፍ ም/ኮሚሽነር ወ/ሮ ሎኮ ዳለቻ ለልኡካን ቡድኑ በዝርዝር አቅርበው ወደ መስክ ጉብኝት አምርተዋል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments