
ባለሙያዎቹ ከስልጠና በኋላ በአመራር ፅንሰ-ሀሳብ ላይ የተሻለ ግንዛቤ ይኖራቸዋል።
አዲስ አበባ ፤መጋቢት22 ቀን 2017 ዓ.ም
በ3ኛው ዙር ስልጠና የገቡት የማእከል ባለሙያዎች የአመራርነት ፅንስ ሀሳብና ምንነት ላይ ስልጠናው ተጀምሯል።
ሰልጣኞቹ ከስልጠና በኋላ የአመራርነት ፅንስ ሀሳብ ላይ፤የአመራር ክህሎት ምንነት እና የአመራር ምንነቶችና ብቃት ላይ የተሻለ ግንዛቤ እንደሚኖራቸው ይጠበቃል ተብሏል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments