
ለስራ ቅድሚያ መስጠትና ምቹ ሁኔታ መፍጠር የመሪ ቀዳሚ ተግባር ነው፡፡
አዲስ አበባ ፤መጋቢት25 ቀን 2017 ዓ.ም
በ3ኛው ዙር ስልጠና የገቡት የማእከል ባለሙያዎች ስልጠናቸውን አጠናቀቁ፡፡በመሆኑም መሪነት ከሰው ልጅ ታሪክ ጋር አብሮ የኖረ፣ ያለና የነበረ በማንናውም ቦታና ጊዜ የማይቀር ነው ተስፋዬ ኤባ ዶ/ር፡፡ ተቋምን መምራት፣የተቋምን ጤና መመርመር፣ስትራቴጅክ እቅድ መምራት፣አጋርነት መፍጠር ቅንጅታዊ አሰራር፣ስትራቴጅያዊ ውሳኔዎችን መምራት፣ተቋማዊ ተግባቦት፣እና ለውጥ በጥበብ መምራት አጠቃላይ የአመራር ክህሎቶች ናቸው ያሉት ስልጠናውን የሰጡት (ተስፋዬ ኤባ ዶ/ር)ናቸው፡፡
በመሆኑም ሰልጣኞቹ ከስልጠና በኋላ የአመራርነት ፅንስ ሀሳብ ላይ፤የአመራር ክህሎት ምንነት እና የአመራር ምንነቶችና ብቃት ላይ የተሻለ ግንዛቤ እንደሚኖራቸው ገልፀዋል ።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments