ያለውን ቦታና አቅም መጠቀም የሌማት ትሩፋት መር...

image description
- In የከተማ ግብርና ልማት ዘርፍ    0

ያለውን ቦታና አቅም መጠቀም የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብሩን ያሰቀጥላል፡፡

አዲስ አበባ ፤መጋቢት 26 ቀን 2017 ዓ.ም

በቂርቆስ በነዋሪዎችና በተቋማት ውስጥ የለሙና  ለምግብ አገልግሎት እየዋሉ ያሉ  የሌማት ትሩፋት ውጤቶች ማለትም የዶሮ፣የከብት  እርባታ ፣ የንብ ማነብ እና የጓሮ አትክልቶች ልማት ተግባራት ባህል  ሆነው ቀጥለዋል፡፡በመሆኑም ከራስ የምግብ ፍጆታ አልፎ ለገበያ የሚያቀርቡ፣ ለሌሎች የስራ እድል የፈጠሩ ፣ሀብት ያፈሩ ነዋሪዎች  ቁጥር እየተበራከተ  እንደመጣ ይነገራል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments