የሰርተፍኬሽን፣ ኢንስፔክሽንና ሬጉላተሪ አገልግሎቶች

- ብቃት ማረጋገጫና ቁጥጥር የሚያስፈልጋቸው የግብርና ዘርፍ ብቃት ማረጋገጥ አገልግሎት መስጠት፣
- ህገ-ወጥ የእንስሳት ዕርድና ስጋ ዝውውርን መቆጣጠር አገልግሎት፤
- በስጋ ምመራ ያለፈ ጤናማነቱ የተረጋገጠ ስጋ ምርት ለተጠቃሚው መሰራጨቱን የመቆጣጠር አገልግሎት፣
- የግብርና ምርት ደህንነት ጥራትና ጤንነት መቆጣጠር አገልግሎት
- የእንስሳትና እጽዋት የኳራንቲን አገልግሎት፣