የእንስሳት ሀብት ልማት የኤክስቴንሽን አገልግሎት

- ከተቋሙ የስትራቴጅክ ዕቅድ በመነሳት የዳይሬክቶሬቱን ዕቅድ ያዘጋጃል፣ ይመራል፣ ይገመግማል፣ ይቆጣጠራል፤
- ለስራ የሚያስፈልግ ግብዓትና በጀት እንዲዘጋጅ በማድረግ በወቅቱ ለሚመለከተው አካል ያቀርባል፣ ይከታተላል፣ እንድሟላ ያደርጋል፤
- የተሻለ አፈፃፀም ላላቸውና በዳይሬክተሩ ለሚገኙ የቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች የመመዘኛ መስፈርት በማዘጋጀት፣ በመስፈርቱ መሰረት በመለየትና በማረጋገጥ እውቅና እንዲሰጣቸው ጥያቄ ያቀርባል፣ እንደጸደቀ ተግባራዊ ያደርጋል፤
- ከደረጃ በታች ሆነው አገልግሎት የሚሰጡትን ይገመግማል፣ አቅማቸው እንዲገነባ ያደርጋል፣ የአገልግሎት ጥራት ችግር ያለባቸውን በማስቆም ወደ ስታንዳርድ እንዲገቡ ያደርጋል፤